
ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 02 1m4wp
Rewedtul Anwar, the story of Prophet Muhammad, presented with audio translation 4u2410
App info 4b1o2k
ment
App description 6u3n1f
Android App Analysis and Review: ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 02, Developed by Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer. Listed in Books & reference Category. Current Version Is 1.0, Updated On 04/09/2024 . According to s reviews on Google Play: ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 02. Achieved Over 18 thousand Installs. ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 02 Currently Has 7 Reviews, Average Rating 4.7 Stars
ይህ አፕልኬሽን ረውደቱል አንዋር 02 በመባል የሚታወቀውን የነብዩ ሙሐመድ የህይወት ታሪክ ከውልደት እስከ እድገት ነብይነት እና ህልፈት በሰፊው የሚያስተምር ሐያቱ ሶሐባ በሰፊው ታሪካቸው የተፃፈበት ኪታብ ሲሆን ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ ባህሩ ተካ የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
በዚህ አፕልኬሽን ከደርስ 43-86 የተካተተ ሲሆን የዚህን ኪታብ የመጀመሪያ ክፍል በዚህ ሊንክ ማውረድ ይችላሉ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.siraa
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
We are currently offering version 1.0. This is our latest, most optimized version. It is suitable for many different devices. Free directly apk from the Google Play Store or other versions we're hosting. Moreover, you can without registration and no required.
We have more than 2000+ available devices for Samsung, Xiaomi, Huawei, Oppo, Vivo, Motorola, LG, Google, OnePlus, Sony, Tablet ... with so many options, it’s easy for you to choose games or software that fit your device.
It can come in handy if there are any country restrictions or any restrictions from the side of your device on the Google App Store.
What's New 1b5z3l
ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።