
ቃለ ስብሐት 4mh5z
It is a spiritual app for deacons as well as voice lessons that are used in some way for priests 6z6w2e
App info 4b1o2k
ment
App description 6u3n1f
Android App Analysis and Review: ቃለ ስብሐት, Developed by Kaleb Berhanu. Listed in Education Category. Current Version Is 1.0, Updated On 12/12/2019 . According to s reviews on Google Play: ቃለ ስብሐት. Achieved Over 109 thousand Installs. ቃለ ስብሐት Currently Has 2 thousand Reviews, Average Rating 4.8 Stars
ቃለ ስብሐት የአብነት ትምህርት መማር ለሚፈልገ ሁሉ ትልቅ እገዛ የሚያደርግ መተግበሪያ ሲሆን ለተማሩት የረሱትን ለማስታወስ በተለያየ ምክንያት ወደ አብነት መምህራን ሄደው መማር ላልቻሉ ተማሪዎቸ ደግሞ (ይሄ ሲባል ግን ጊዜ እያላቸው እና በአቅራቢያቸው መምህራን እያሉ ሄደው የማይማሩትን አይመለከተም) የበኩሉን አስተዋጽዎ ያደርጋል ፤ እንዲሁም ተማሪዎች በሚማሩበት ወቅት ሪከርዱን እያዳመጡ ከመምህሩ ቢማሩ የመምህሩን ድካም እና የተማሪውን ጊዜ መቆጠብ ይቻላል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የዚሁ መተግበሪያ አንድ አካል የሆነ በከፍተኛ ሁኔታ በአብነት ተማሪዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ “ቃለ ቅዳሴ” ተብሎ የተሰየመ የስርዓተ ቅዳሴ መጽሐፍ ይዘትም ከስርዓተ ቅዳሴ በተጨማሪ ፡- ተፈሥሒ ማርያም ፣ መልክዓ ስዕል ፣ እሴብሕ ጸጋኪ እንዲሁም የዜማ ምልክቶችን ሙሉ ቃላቸውን ከነ መገኛቸው እንዲሁም ሌሎችንም አስፈላጊ ነገሮች በአንድ ጥራዝ አሰባስቦ የያዘ መጽፍ ነው፡፡ነገር ግን መተግበሪያውም ሆነ መጽሐፉ የተዘጋጁት የተማሪዎችን ድካምና ጊዜ ለመቆጠብ ታስቦ እንጂ ያለ መምህራን በዚህ መተግበሪያ ብቻ መማር በቂ ነው ማለት እንዳልሆነ እንዲገነዘቡልን እንፈልጋለን፡፡ወስብሃት ለእግዚአብሔር
We are currently offering version 1.0. This is our latest, most optimized version. It is suitable for many different devices. Free directly apk from the Google Play Store or other versions we're hosting. Moreover, you can without registration and no required.
We have more than 2000+ available devices for Samsung, Xiaomi, Huawei, Oppo, Vivo, Motorola, LG, Google, OnePlus, Sony, Tablet ... with so many options, it’s easy for you to choose games or software that fit your device.
It can come in handy if there are any country restrictions or any restrictions from the side of your device on the Google App Store.
What's New 1b5z3l
የመጀመሪያ ስሪት
Rate and review on Google Play store 10411j
Total number of ratings 4ti3m
Total number of active s rated for: ቃለ ስብሐትTotal number of installs (*estimated) 2z2c
Estimation of total number of installs on Google Play, Approximated from number of ratings and install bounds achieved on Google Play.You may also like these apps 4g1v33
-
2025-03-27Rosetta Stone: Learn, Practice
-
2025-05-20YouVersion Bible App + Audio
-
2025-06-01Periodic Table 2025: Chemistry
-
2025-04-03healow
-
2024-02-20Let's Meditate: Relax & Sleep
-
2025-04-03GodTools: Faith Conversations
-
2025-03-21Xender - Share Music Transfer
-
2025-03-21PTE Success - Exam Preparation